ወቅታዊ ዜና ዘገባ

ፍኖተ ዴሞክራሲ:  ወያኔ አዲስ አበባ በልዩ ወታደራዊ ኃይል እንድትጠበቅ አደረገ፣  የአዲስ አበባ ዩነቨርስቲ በወያኔ ወታደሮች ተወረረ፤ አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል፣ የአሜሪካ ባለስልጣኖች በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ተናገሩ፣  ሂውማን ራይትስዎች ወያኔ የሚያካሄደውን ግድያ ባስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ . . .  ሙሉውን  ዝርዝር ዘገባ ያዳምጡ …