ወቅታዊ ዜና

ፍኖተ ዴሞክራሲ: ለመጀመሪያ‬ ጊዜ ስደተኛ አትሌቶች በኦሎምፒክ ሊወዳደሩ ነው – ‎የወያኔ‬ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሚቀጥለው ዓመት በጀት 274 ቢሊዮን ብር መደበ – የተመ‬ የስደተኛ ከፍተኛ ኮሚሽን የሱዳን መንግስት የኤርትራ ስደተኞችን ከማባራር እንዲታቀብ ጠየቀ – በሱማሊያ‬ የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል አባላትና የሶማሊያ ዜጎች መሳሪያ በመሸጥ ተከሰው በቁጥጥር ስር ዋሉ – የቦኮ‬ ሃራም ታጣቂዎች በናይጀር 32 ወታደሮችን ገደሉ – ሁለት‬ በምስራቅ ሊቢያ የሚገኙ የሚሊሺያ ድርጅቶች የአንድነት መንግስቱን ደገፉ – የደቡብ‬ ሱዳን ባለስልጣኖች ከሱዳን ባለስልጣኖች ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ:: ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ