ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኤትዮጵያ  አንድነት ድምጽ:  በናዝሬት ከተማ የደረሰው የጎርፍ አደጋ ህይወት አጠፋ ንብረት አወደመ – በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ – የጣሊያን የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የህገ ወጥ አስተላላፊዎች ቡድን ያዝን ይላሉ – የግብጽ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በአገሪቷ ውስጥ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መምጣቱን ይፋ አደረገ – የናይጀር ዴልታ ተበቃዮች የሚባለው ቡድን ጥቃት ማድረሱን የጀመረ መሆኑን ገለጸ – በኬኒያ በፖሊሶች እየተካሄደ ያለውን ግድያ በመቃወም በተለያዩ ከትሞች የተቃውሞ ስልፎች ተደረጉ – ዝርዝር ዜና ያዳምጡ  ወይም ያንብቡ …