ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ረሃብተኞች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ተከለከሉ – በህዝባዊ አመጹ መቀጠል የተደናገጡት የወያኔ ባለስልጣኖች በኦሮሚያ አካባቢ የስራ መስክ ሊከፈት ነው ተባለ – የኑዌር ጎሳ አባላት የሆኑ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገደሉ – ታዋቂው ጌታ መሳይ አበበ አረፈ – በጃፓን ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ – ሕዝብ የሚያፋጅ ቅስቀሳ አድርጓል የተባለው ሩዋንዳ ውስጥ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት – ግብጽ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ::  ዝርዝር ዜና ያንብቡ ወይም ያዳምጡ