ወያኔ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ግፍና ግድያ እናውግዝ

ኢፖእአኮ: ጨቋኙ የወያኔ አገዛዝ በቅርቡ ተቀስቅሶ ያለውን የሕዝብ ተቃውሞ ለማፈን ሲጥር በርካታ ንጹህ ዜጎችን መግደሉ በይፋ ተነግሯል። ጸረ ሰላም ሀይሎች በሚል በተለመደው ሽፋኑ ተቃዋሚዎችን ከሶ ግድያቸውንም ማጠየቂያ ሊሰጥ መሞከሩንም ዜጎች ሁሉ የታዘቡት ነው። በርካታ ዜጎችንም ታግተው ስየል እየተቀበሉ ናቸው። ይህን ሁሉ ግፍና ግድያ ኢፖእአኮ አጥብቆ ያወግዛል።  ሙሉውን ያንብቡ …