ወያኔ በሙስሊም ኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደውን የአፈና እርምጃ እናውግዝ

 

ኢሕአፓ፡  ወያኔ በአንዋር መስጊድ ምዕመናን ላይ የወሰደው ዘግናኝ የአፈና እርምጃ የዚህን አገዛዝ ጸረ ኢትዮጵያዊነት፤ ጸረ ሕዝብነት፤ ስነ ምግባር አልባነትና ባለጌነት ከመቸውም ጊዜ ባልተናነሰ አጋልጦታል።  ወያኔ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ለመብታቸው ያደረጉትንና እያደረጉ ያሉትን ሰላማዊና ፍትሓዊ ትግል ላለፉት ሁለት ዓመታት ማፈን ስላቃተው በቀቢጸ ተስፋ የሕዝብን ተቃውሞ በአረመኔያው ጭፍጨፋ ለማፈን ሲፍጨረጨር በተደጋጋሚ ታይቷል።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ…