ወያኔ ፍርድ መገምደል ፍትህን መግደል ልማዱ ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: ወያኔ/ኢህአዴግ ገና ከመነሻው ለስርዓቱ ሎሌ ሆነዉ አያገለግሉም ያላቸውን ድርጅቶች፣ ማህበራት፣ ግለሰቦችም ሳይቀር በሐሰት እየከሰሰ ፣ የሐሰት ምስክር እያሰለጠነ ፣ የውሸት መረጃ እያዘጋጀ ፣ በአምሳሉ በፈጠረው ፍርድ ቤት ተብዬ የካድሬዎች ስብስብ እያቀረበ ወህኒ እንዳወረዳቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነዉ። ዳኞቹም ሲመለመሉና ሲሰለጥኑ ሕግን በሕግነቱ ለመተርጎም ፣ የዜጎች መብት እንዳይጣስና ፍትህ እንዲሰፍን ሳይሆን የገዢዎችን ትዕዛዝ ለማስፈጻም የሚቀመጡ እንደሆነ በ24 ዓመታት የተስተዋለ ነዉ።  ሙሉውን ያንብቡ