ዕባብ ቆዳውን ቢሸለቅቅ፤ መርዛማነቱን አይለቅ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ – . . .  የትግራይ ክፍለ ሀገር ሕዝብም ሆነ ታጋዩ ክፍል፤ ከወገኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሆኖ ተባብሮ እንደሚታገልና ሀገሩንም ከወያኔ አምባገነን አገዛዝ እንደሚያላቅቃት ሁኔታዎቹ ተመቻችተውለታል። ምን ጊዜም ቢሆን የትግራይ ሕዝብ፤ የቆየ ታሪኩም ሆነ መፃዒ ዕድሉ፤ ከወገኑ ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተሳሰረ መሆኑን አብክሮ ይረዳል።  የወያኔ እንደ ዕሥሥት መለዋወጥም ሆነ የአድዋ ሥርወ-አገዛዝ አመራሮችን መሰየም፤ ይኽንን ሀቅ ሊለውጠው አይችልም። ሙሉውን  ሀተታ ያንብቡ…