ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ

ዜና ፍኖተ (መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም.)   – የወያኔ ባለስልጣኖች ነጋዴዎችን ቀረጥ አልከፈላችሁም በማለት ንብረታቸውን ለመውረስ እየተዘጋጁ ነው –  ተሰርተዋል ተብለው የተመዘገቡ የኮንዶሚኒየም ቤቶች አለመሰራታቸው ታወቀ –  የመአዱ ምክትል መሪ አቶ ዘመነ ምህረቱ ከእስር ተፈቱ፤ አቶ በቀለ ገርባ ግን  ለምርመራ በእስር እንዲቆዩ ተደረገ –  የአለም ባንክ ለወያኔ ተጨማሪ ብድር ሰጠ –  በቱርክ ኢስታንቡል ውስጥ የፈነዳው ቦምብ አምስት ሰዎች ገደለ 37 አቆሰለ –  በፓሪሱ የሽብር ተግባር ላይ ተሳታፊ የነበረው ግለስብ ተያዘ –  በብሩንዲ ሰቆቃዊ ድርጊት እየተስፋፋ መምጣቱን ተመድ ገለጸ –  በደቡብ ሩሲያ ግዛት አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን ወድቆ በውስጡ የነበሩ 62 ሰዎች ሞቱ – ዝርዝር ዜና   – ያዳምጡ ወይም ያንብቡ::