(የካቲት 14 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና / February 22, 2016 NEWS): ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴው ቀጥሏል – ሂውማን ራይትስ ዎች የሚደረገውን ግድያ በማውገዝ ዘገባ አወጣ – በኤሌሚ ትርያንግል ዙሪያ የይገባኛል ውይይት ሊጀመር ነው – ወያኔ ሕጻናትን ለጉዲ ፈቻ በማቅረብ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ እያስገባ ነው – የኡጋንዳ ተቃዋሚ መሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ – የተመድ ዋና ጸሐፉ ወደ ብሩንዲ ሄዱ – በቱኒዚያ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለአንድ ወር ተራዘመ – ለዝርዝር ዜና እዚህ ተጭነው ያዳምጡ