ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

(ሚያዚያ 14 ቀን 2008 ዓ.ም.):  በጋምቤላ‬ የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ በማውገዝ ዜጎች በተለያዩ መንገዶች ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው –  የጋምቤላው‬ ፍጅት ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋሞች አወገዙ – በጋምቤላው‬ እልቂት የደቡብ ሱዳን ባላሥልጣኖች እርስ በርስ መካሰስ ጀምረዋል –  አምነስቲ‬ ኢንተርናሽናል የናይጄሪያ ወታደራዊ ተቋም በሺያ እመነት ተከታዮች ላይ ያካሄደውን ፍጅት አወገዘ –  ‎ሂውማን‬ ራይትስ ዎች የግብጽ ፖሊሶች በእስረኞች ላይ የሚፈጽሙትን ሰቆቃ አጋለጠ – የቻዱ‬ ፕሬዚዳንት ለአምስተኛ ጊዜ ምርጫ አሸነፉ ተባለ – 36 የጋምቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና አባላት ክስ ተመሰረተባቸው::  ዝርዝር ዜና ያዳምጡ  ወይም ያንብቡ