ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

ሚያዚያ 29 ቀን 2008 ዓ.ም:  ወደ‬ አገር ውስጥ የገባው የኤች አይ ቪ መመርመሪያ ኪት ድረጃውን የጠበቀ
አይደለም ተባለ – ድሬደዋ‬ የጎርፍ አደጋ አጋጠማት – የሩዋንዳውን‬ አገዛዝ ሲቃወምና ሽብር ሲፈጥ የነበረ ድርጅት ኃላፊ ኮንጎ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ – ለውጭ‬ ኃይሎች የአገር ሚስጥር አሳልፋችሁ ሰጥታችኋል የተባሉና ከቀደሞ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጋር ተከሰው የነበሩ ስድስት ሰዎች የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው – ‎በሊቢያ‬ ምስራቃዊ ክፍል የአንድነት መንግስቱን መመስረት አስመልክቶ ድጋፋቸውን ለመስጠት በወጡ ሰልፈኞች ላይ ከባድ መሳሪያ ተተኩሶ በርካታ ሰዎች ሞቱ – በምዕራብ‬ ሊቢያም የአይሲስ ኃይሎች የያዙትን ቦታ ለማስለቀቅ ጦር ተላከ::  ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ