ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (13 ሰኔ 2008): በወያኔና በሻዕቢያ መካከል ጦርነት የመቀጠል ሁኔታ አይታይም  – የውያኔው ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ወያኔን ተቸ – ኢትዮጵያ በዓለም ደሃ ከተባሉ አሥር አገሮች ውስጥ አንዷ መሆኗ ተነገረ – የዕቢያው የተቃዋሚ ራዲዮ ሰባተኛ ዓመቱን አከበረ – የዩጋንዳው የተቃዋሚ መሪ እንዲለቀቁ በኬኒያ በኩል ተጽእኖ እ የተደረገ ነው – አልሸባብ በኢትዮጵያ ውስጥ አደጋ ይጥላል የሚለው ወሬ እየተናፈሰ ነው – በቅርቡ በእንግሊዝ አገር በነፍሰ ገዳዮች ህይወታቸውን ያጡት የፓርላማ አባል ለሞታቸው ምክንያት ለፓለስታይን የሰጡት ድጋፍ እንደሆነ ታወቀ::  ዝርዝር ዜና  ያዳምጡ  ወይም ያንብቡ ...