ዜና ፍኖተ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (21 ሰኔ ቀን 2008 ዓ.ም.) – ‪ተመድ‬ ለኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ የተሰበሰበው የእርዳታ ገንዘብ በቂ አይደለም አለ – ‎በእንግሊዝ‬ አገር በእቃ መጫኚያ ካሚዮን ውስጥ ከተያዙት ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያውያን እንዳሉበት ተገለጸ – ‎በሱማሊያ‬ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረተ የሰላም አስከባሪ ኃይል ወታደሮች ላለፉት ስድስት ወራት ደሞዝ ያልተከፈላቸው መሆኑ ተነገረ – ‎የደቡብ‬ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሚስተር ዙማ ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ ለመንግስት እንዲመልሱ ታዘዙ – ባህር‬ ውስጥ ሰጥሞ የነበረው የግብጽ አውሮፕላን ጥቁር ሳጥን እድሳት ተደረገለት::  ዝርዝር ዜና ያንብቡ ወይም ያዳምጡ…