ዜና ፍኖተ

በቅርቡ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ የተጠናከረ ጥበቃ እንዲደረግ ታዘዘ – የመለስን ፋውንዴሽን ለመሥራት በአዲስ አበባ የሶስት ቀበሌዎች ነሪዎችን ለማፈናቀል ትእዛዝ ተላለፈ – በሰሜን ጎንደር ወጣቶች የብአዴንን ካድሬዎች በጥያቄ አዋከቧቸው – ኋይት ሃውስ ወያኔ የያዛቸውን እስረኞች እንዲፈታ ጠየቀ – የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ከሁለት አመት በፊት የተያዙትን ሴት ተማሪዎች ለማስፈታት ከቦኮሃራም መሪዎች ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ አሉ – በደቡብ አፍሪካ የአካባቢ ንጉሥ የአስራ ሁለት አመት እስራት ተፈረደባቸው – በሩዋንዳው እልቂት ተሳትፈዋል የተባሉ ቄስ እስራት ተፈረደባቸው – በብሩኪና ፋሶ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ቀኝ እጅ የነበሩት የብሔራዊ ምክር ቤት መሪ ሆነው ተመረጡ . . . . ዝርዝር ዜናውን ለማዳመጥ