የሕዝብን ሕዝባዊ ዐመፅ አዋጅ አያቆመውም!

የታህሳስ ሶስት መታሰቢያ ዴሞራሲያዊ ንቅናቄ (December 3 Commemoration Democratic Movement) – ባለፈው መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በሰላም ፈጣሪያቸውን ለማመስገን በተሰበሰቡ ንጹሃን ወንድሞቻችን ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ክፉኛ እናወግዛለን፡፡  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ