የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም

የኢሕአፓ መግለጫ:  ባለፉት ጥቂት ቀናት የወያኔን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሲቃወሙ የነበሩ በርካታ EPRP-logoዜጎችን ወያኔ በግፍ ጨፍጭፏል።  ኢሕአፓ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በዜጎች ላይ ያካሄደውን አረመኔያዊ ድርጊት እየኮነነና እያወገዘ ይህን አጥፊ ቡድን ለማስወገድ የሚካሄደው ትግል አገራዊ መልክ ይዞ ተጠናክሮ እንዲፋፋም ጥሪውን ያስተላልፋል።  ሙሉውን ያንብቡ …