የሕዝብ ኑሮ፡ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና በኢትዮጵያ መሬት ላይ (ክፍል 1 እና 2)

ከፍስሐ ዘማርያም፡ በክፍል አንድ፣ የፕሮፓጋንዳው ባህርይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ፣ ይዘትና አቀራረብ ተዳሷል።  በዚህ በክፍል ሁለት ደግሞ በኢቴቪ ከሚቀርብልን የምናባዊ ፍጡራን “የድሎትና የምቾት ኑሮ” በተቃራኒው ያለውን እውነታ እናያለን።  ስለራሳችን ስለተራ ሰዎች ማለትም ስጋና ነፍስ ስላለን ግለሰቦች፣ ስለቤተሰቦቻችን፣  ስለጎረቤቶቻችን፣ ስለስራ ባልደረቦቻችንና ስለወገኖቻችን በመሬት ላይ የሚታየውን በመከራ የተሞላ ኑሮ፣ ቦታ፣ ጊዜና ሁኔታዎችን እያጣቀስን እኛው እራሳችን እንናገራለን – እንነጋገራለን። ይህንንም ሳናወሳስበው በራሳችን በተራ ሰዎች የዕለት በለት ቋንቋ ለመግለጽ እንሞክራለን።  ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *