የመሥዋዕት ጠቦት ፍለጋ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  በተለያዩ የኢትዮጵያ ስትራተጅክ ቦታዎችና ከተሞች ውስጥ ተመድበው በድብቅ፤ የሻእብያ የመረጃ ሰራተኞች የስለላ ተግባር ያከናውናሉ። ከወያኔ መረጃ ጋር የጣምራ ተግባር ያከናውናሉ። የኢትዮጵያን ውስጠ-ምሥጢር ይቦረቡራሉ። ሁለ-ግብ መረጃዎችን ይሳበስባሉ። ይህ ሁሉ ተግባር፤ ለጊዜው ብቻ ሳይሆን ለወደፊቱ ጥቅሜታቸውም ሲባል ነው።  ሙሉውን ያንብቡ