የምን አትርሱን ነው?

አዲስ ግጥም ከጌትነት

እሺ እናስታውሳችሁ!
በያላችሁበት፣ እንደየሥራችሁ!
ፍርድ እስኪገኝ ድረስ፣ እስከነ ብጤያችሁ!
ዛሬም እንደትላንት፣ መግደል ናፈቃችሁ!?

የምን አትርሱን ነው፣ እኛስ መች ስንረሳ?!
ሀቅ አይለቃችሁም፣ ካላገኘ በቀር፣ ፍትህ የደም ካሳ!!!

ሙሉውን ግጥም ያንብቡ .