የሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ፖለቲካ

 

ወቅታዊ ሐተታ (ከፍኖተ ዴሞክራሲ)፡  ያለው ተጨባጭ ሁኒታ  እየከፋ ሲመጣ ወይም ድንገተኛ ሁኔታ ተፈጥሮ ንደትና ቁጭት ሲያይል ቀቢጸ ተስፋ የሚያመጣው ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ዓይነት ሁኔታ አለ።  የታየ ነው፤ ወደፊትም ሊጠበቅ የሚገባው።  ችኮላው  ግን ለትግልም ለሰርግም የሚጠቅም አይሆንም።   “ቀድሞ ነበር እንጂ ለክቶ መደቆስ …” የተባለውን መርሳት አይገባም።  በአሁኑ ጊዚ ጎልቶ የሚታየው ድክመት ታሪክና ተጨባጭ ሁኔታን ጠንቅቆ አለማወቅ ወይም ጭራሹኑ በዳበሳ ጉዞ ላይ መተማመን ነው። ሁኔታዎችን ባለማወቅ ታጅሎ ያለ አንጎል የሚተልመው መፍትሔ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ መሆኑ ደግሞ የማይቀር ነው።   ሙሉውን ያንብቡ …