ስብሰባ፡ በኑርንበርግ ከተማ

የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢ.ፖ.እ.አ.ኮ)ን የምንደግፍ ከኢትዮጵያዊያንና ለኢትዮጵያ ወዳጅ ከሆኑ የጀርመን ዜጎችና እንዲሁም ለሰብአዊ መብት መከበር ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ተቋማት ጋር በ “ኢትዮጵያ ስለሚገኘው የሰብአዊ መብት ሁናቴ“ ለመወያየት አንድ ሕዝባዊ ስብሰባ በጥቅምት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. (ኖቬምበር 8 ቀን 2014 ዓ.ም.) በኑርንበርግ ከተማ አዘጋጅተናል።  የበለጠ መረጃ …