የሶሴፑ አሊ ሁሴን የማያቆም የሰብዓዊ መብት ትግል

ከጀንበሬ – ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግፍ፣ ጭቆና፣ ባጠቃላይ ስለሰብዓዊ መብት ጥሰትና ዋልጌነት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ ለዘመናት እየተሟገቱ፣ እያጋለጡና ድምጽ አልባ ለሆኑት የሕሊና እስረኞች ሙሉ ድምጽ በመሆን ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ ማለትም የሶሴፕ ፕሬዚደንት አቶ አሊ ሁሴ ዛሬም ድንቅ ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ። ሶሴፕ ድንበር፣ ዘር፣ ሃይማኖት፣ ጾታ፣ ፓለቲካ ተጽዕኖ ሳይበግረው የሰብዓዊ መብት ሙግትናውን በየትም ቦታ ለተጨቆነ ሰው ሁሉ መብት መከበር ይታገላል።  ሙሉውን ዜና ያንብቡ