የትምህርት ጥራት መውደቅ የወያኔ ፖሊሲ መዝቀጥ ነፃብራቅ ነው

(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት ኮሚቴ) –  አስተባባሪ የትምህርት ውድቀት የአገርና የሕዝብ ውድቀት ነው። ስለዚህ አገራችንን ከወድቀት ሕዝባችንን ወያኔ አደንቁሮ ለመግዛት ካላው እርኩስ ፍላጎት ማዳን የሚቻለው ምልዓተ ሕዝቡ ተደራጅቶ የተጀመረውን ሕዝባዊ አመፅ በማስፋፋት የወያኔን ዘረኛ ሥርዓት አስወግዶ በምትኩ ፍትሕ ርትዕ የሰፈነበት በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ሲገነባ ነው።  ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ