የቶምቦላ ትኬቶችን በመግዛት ፍኖተ ዴሞክራሲን ይርዱ

በየቀኑ በኢሕአፓ እየተዘጋጀ የሚቀርበው የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ፕሮግራም ከመጋቢት 23 ቀን 2007 (April 1, 2015) ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ በሳተላይ አማካይነት በመላው ዓለም ለሚገኙ አድማጮቹ ደግሞ በኢትንተርኔት፤ በስልክ እና በሞባይል አፕስ ፕሮግራሙን ሲያስተላልፍ ቆይቷል።  ሙሉውን ያንብቡ