የኛው የካቲትና የእነርሱ ለካቲት

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ በአንዲት ሀገር፤ ሁለት የካቲቶች፤ ሁለት ትርጉሞች ተሰጥቷቸዋል። ሁለት ትርጉም በሰጧቸው ወገኖችም በተጻራሪ መዘክር ታስበው ይውላሉ። ዋናው የካቲት፤ በመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚከበረው፤ የ1966ቱ ዓ. ም. ወርሃ የካቲት ሲሆን፤ በትግራዩ ወያኔ ተገንጣይ ክፍሎች ደግሞ፤ ለካቲት ብለው የሚያወድሱት ወር ነው። መላውን ሀተታ ያንብቡ …