የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ:  ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሰብዕናውን እያስከበረ ሀገሩን ለማዳን እስካሁን ያልተሳካለት ቡድንና ስብስብ ሁሉ፤ አሁንም ከባዕዳን ጥገኝነት ነፃ ሊወጣ አልቻለም።   ነፃ ለመውጣትም ፈቃደኝነቱን አላሳየም።   ጭራሽ አይፈልግምም!   የሀረግ-እሬሳ ተፈጥሮና ባኅርይ ያለው ሁሉ፤  ከጥገኝነት ራሱን ነፃ ያወጣል ተብሎም የሚጠበቅ አይደለም።   ይህ በበኩሉ፤  ባዕዳን በሀገራችን ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ የራሳቸውን ፖሊሲ እንዲፈፅሙ በር ከፍቶላቸዋል።  እግረ መንገዳቸውንም፤  ኢትዮጵያ የእነርሱ ጥገኛ ሀገር ሆና እንድትቀር አድርጓታል።   ይህ እስከመቸ ይቀጥላል?  ሙሉውን ያንብቡ …