“የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም!”

አሥራደው (ከፈረንሳይ):  ሰሞኑን ኦባማ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው በሚል፤  ባህር ማዶ ጫጫታ፤  ከወደ አገር ቤት ደግሞ የጆሮ ብራና የሚጠልዝ ከበሮ ድለቃው ተጧጡፏል::  ጉዳዩ ከ 2007 ዓ.ም. የይስሙላ የወያኔ ምርጫ ቀጥሎ  ለኢትዮጵያውያን በአጀንዳነት የተወረወረ ልፋጭ መሆኑ ነው::  አውነትም እንደፈለጉት ሆኖላቸው፤ እኛ ኢትዮጵያውያን በዚች በተጣለች ልፋጭ ላይ መናከስ ጀምረናል::  ለወያኔ አይዞህ ባዮች ምዕራባውያን ገዥዎቻችን እኛ ኢትዮጵያውያን “ያዝ ኩቲ!” ተብላ በተጣለች ልፋጭ ላይ ስንናከስ ከማየት በላይ የሚሰጣቸው ደስታ የለም::  ሙሉውን  ያንብቡ