የአፍ ልቀት፣ የመለስ ቅጥፈት

እንግዳ ታደሰ ከኖርዌይ

ወደ ኮፐንሀገን ሲያቀኑ እግረመንገዳቸውን ተጠልፈው፣ “ፓሪስን አየናት ከግር እስከራሷ” እንዲሉ ሳርኮዚ ስለፈቀዱላቸው፣ በጓሮ በር ለሳቸው ጥሩ ሽቀላ፣ ላፍሪካዊያን ግን የሬሳ ሳጥን መግዣ የሚሆን ፍራንክ ተስማምተው ኮፐንሀገን ላይ የአፍ ልቀት ለመስጠት ብቅ አሉ።  ሸገር ላይ ገና እሳቸው ወደ ዴንማርክ ሲያቀኑ የተለያዩ ቀልዶች መሰማት ጀምረው ነበር። መለስ የትኛው ፋብሪካቸው ነው የተቃጠለ ጋዝ ልቀት በማውጣት ታላቅ ተደራዳሪ ያደረጋቸው ሲባል … በአፍ ብክለት ተመርጠው ነው እየተባለ የሰማነው ቀልድ ገና እያስፈገገን እያለ፡ የአፍ ልቀታቸው ግን በሱዳናዊው ዲፕሎማት Lumumba Di-Ping ማጥለያ ተበጅቶለታል። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *