የኢሕአፓ ምስረታ 45ኛ ክብረ በዓል መልዕክት

EPRPይኽንን የኅብረት ጥረት ለታሪክ ግምገማና ፍርድ ትተን፤ አሁንም እንደገና በአዲስ መልክ፤ አዲስ የኅብረት ጥሪ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት፤ ፓርቲው ያለመሰልቸት ተመሳሳይ ዓላማና ግብ የኖራቸዋል ከሚባሉት ጋር የኅብረት ትግል ለማድረግ ጥሪ ሲይደርግ ቆይቷል፡፡  ዛሬም፤ ይኸው የ45ተኛ በዐሉን ሲያከብር በታላቅ ተስፋ የኅብረት ጥሪውን ያስተላልፋል።  አወንታዊ መልሳቸውንም በጉጉት ይጠብቃል።  በዚኽ በዐላችን የተገኛችሁ ወገኖቻችንም፤ ይኽንን የፓርቲውን የኅብረት ጥሪ አስፈላጊነትና አንገብጋቢነት
ተረድታችሁ፤ የበኩላችሁን፤ የተባበሩ መልዕክታችሁን ለአንድነት ኃይሎች እንድታስተለልፉ በትኅትና እንጠቃችኋለን!  ሙሉውን  መልዕክት ያንብቡ