የኢሕአፓ ስድስተኛ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ሶስተኛ ጠቅላላ መደባዊ ስብሰባውን አካሄደ

ኢሕአፓ ባለው የረጅም ጊዜ ልምድ መሰረት በአስፈላጊውና ወሳኝ ወቅት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር መደበኛ ስብሰባ እያደረገ ያለውን ሁኔታ በመመርመር መደረግ ያለባቸውን አበይት ጉዳዮችና ሲወስንና ትልሞችን ሲያቅድ የቆየ ሲሆን ከጥር 5 እስከ ጥር 6 ቀን ድረስ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ግዳጁን በሚገባ ተወጥቷል።  ሙሉውን  መግለጫ ያንብቡ