የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ (ፕሊነም) አካሄደ

የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ከኅዳር 3 – 5 / 2008 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለትግሉ ወሳኝ የሆኑ የአገራችንና የዓለም አቀፍ ሁኔታዎችን በስፋትና በጥልቀት መርምሮ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …