የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ስድስተኛው የፓርቲ ጉባዔ ጋዜጣዊ መግለጫ

ኢሕአፓ ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን፤ ከኅዳር 6 እሰከ ኅዳር 8 2011 ዓም ባሉት ቀናት ውስጥ አካሄዶ በስኬት አጠናቅቋል። በጉባዔው ከአራቱም የዓለም ማዕዘናት ተወክለው የተገኙ አባላት ተካፍለዋል። የጉባዔው ተሳታፊዎች፤ ከፓርቲው ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ የቀረበውን የሥራ ዘገባ ( ሪፖርት) አዳምጠው ሰፊ ውይይትና ክርክር ከአካሄዱ በኋላ በሙሉ ድምፅ አጽድቀውታል።  ሙሉውን  መግለጫ ያንብቡ …