የኢትዮጵያ ዕድል በባዕዳን ሲወሰን

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ: ምዕራባውያን ፤ ከሁሉም በላይ የሚጠሉትና የሚፈሩት፤ ከየትኞቹም ሀገራት የሚመጡትን ሀገር- ወዳድ መሪዎችን ነው ። ሀገሩን አፍቃሪና አርበኛ የሆነ መሪ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ ቀርቶ፤ በሀገሬው ሕዝብ ፈቅድና ውሳኔ የተመረጥን መሪ እንኳን ቢሆን ከሥልጣኑ እንዲወገድና እንዲገደል ከማድረግ አይመለሱም ። ይህ አባባል ባዕዳንን ከመጥላትና ከመፍራት የሚሰነዘር ጭፍን ምክንያት አይደለም ። ምክንያታዊ -አልባ/ ቢስ ላለመሆኑ፤ በታሪክ የተደገፈ ማስረጃ እየጠቀሱ ማቅረብ ይቻላል። ሙሉውን ያንብቡ…