የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝና ኢትዮጵያ

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 6):  . . . ሁኔታውን ቀደም ብለው የተገነዘቡ በተለይም በቅኝ አገዛዝ ሥር ተወልደው ያደጉና የመማርና የማወቅ እድሉ ገጥሟቸው አገራቸውንና ህዝባቸውን አስተባብረው ለነፃነት ተጋድሎ ያበቁ አፍሪቃውያን ወንድሞች ውስጥ አንዱና ታዋቂው የጋናው ተወላጅ ኩዋሜ ኑኩሩማ፥ ይህን ግንኙነት እንዲህ በማለት ገልጾታል:

“የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ  ፍሬ ነገሩ በሥሩ ያለን አገር የይስሙላ ነፃነት እንደ አንድ ብሄራዊ ህልውናውን እንዳስከበረ አገር አስመስሎ ማቅረቡ ሲሆን በተጨባጭ ግን እውነታው የሚያረጋግጠው የአገሩ የኤኮኖሚ አወቃቀርና አሠራርና የፖለቲካ ፖሊሲ የሚመራው ከውጭ መሆኑን ነው” . . . ሙሉውን ጽሁፍ ያንብቡ