የካቲት ሲታወስ—የሕዝብ ድል አይቀሬ ነው

(ዴሞክራሲያ፣  ቅፅ 40፣ ቁ. 5፣ የካቲት 2007 ዓ. ም.):  የካቲት ለኢትዮጵያዊን ሁሉ ልዩ ሥፍራ ያላት ታሪካዊ ወር ናት። የካቲት በአንድ በኩል በነፃነትና በአገር ፍቅር ስሜት ልባቸው እየነደደ መስዋዕት ሆነው ያለፉትን ወገኖቻችንን በቁጭት ሲያስታውሰን በሌላ በኩል ደግሞ በእነሱ መስዋዕትነት ውጤት በሆነው ድል አንገታቸንን አቅንተን በመሄዳችን በቃልም ሆነ በፅሁፍ ሊገለፅ የማይችል ስሜት በአዕምሮአችን ውስጥ ይጭራል።  ሙሉውን ያንብቡ