የወያኔን የኮምፒውተር ኔትወርክ የሰራው የአትላንታው አካባቢ ኗሪ

ይድረስ የወገን ሞት፣ ስቃይ መከራ ለሚሰማቸሁ ሁሉ:

ፎቶውን የምትመለከቱት ግለሰብ ሰለሞን ነጋሽ ይባላል:: ለረጅም ጊዜ ከወያኔ ጋር ሰርቶአል። ተፈራ ዋልዋ የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በነበረበት solomon-negashጊዜ በቀጥታ ለተፈራ ሪፖርት እያደረገ የኮምፒውተር ኔትወርካቸውን የሰራው ይህ ግለሰብ ነው::  አሜሪካን አገር አትላንታ ከሚባል አካባቢ ያስተምራል።   ለስራ አዲስ አበባ ሲመጣ መኪና ይሰጠዋል:: ለሥራ ወደ ኢትዮጵያ በተመላለሰባቸው ጊዜ በአንደኛው ወያኔ የሰጠውን መኪና ጎጃም ውስጥ እያሽከረከረ በነበረበት ጌዜ ደምበጫ ላይ አንድ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ገጭቶ ገድሎአል::  ከገጨ በሁዋላ ስህተቱን በሟቹ ድሃ ለማላከክ ከአስከሬኑ አፍ ውስጥ አረቂ በመድፋት አረቂ አረቂ እንዲሸትና ሰክሮ ከመኪናው ስር የገባና የሞተ ለማስመሰልና ጥፋቱ የሟቹ ነው ለማለት ነበር::   ይሁን እንጅ አስከሬኑ ደብረማርቆስ ሆስፒታል ሂዶ የደም ምርመራ ሲደረግ ውጤቱ ምንም አልኮሆል አልተገኘበትም:: የሰለሞን አለቃ ወያኔወችም የደም ምርመራ ያደረገውን ዶክተር ረፖርቱን አልኮሆል በደሙ እንደተገኘ አድርገህ ዋሽተህ ጻፈው ብለው አስገድደውት ነበር::  ይህ ግለሰብ አሁንም የቴክኒክ እውቀቱን በመጠቀም ኢንተርኔትንና ስልክን በመቁረጥ፣ ስልክን በመጥለፍ ወያኔን እያገለገለ ነው:: ኢንተርነት ሲቆረጥ ስልክ ሲቆረጥና ሲጠለፍ ወገኖቻችን መረጃ መለዋወጥ አይችሉም::  መረጃ መለዋወጥ ቢችሉ ጥንቃቄ ያደርጋሉ ከቦታ በመሰወር ከወያኔ አፈና እና ግድያ ሊያመልጡ ይችሉ ነበር:: ነገር ግን በእንደዚህ አይነት ለወያኔና ለሆዱ ባደረ ግለሰብ ያላቸውን እራስን የመጠበቅና ከጠላት የመከላከያ መሳሪያቸውን ስለተነጠቁ ሳያስቡት እየታፈኑ ወገኖቻችን ብዙ ጉዳት ደርሶባቸዋል:: ወያኔም እንደፈለገ የሚገለውን ይገላል የሚያፍነውን በድንገት እያፈነና እያፈሰ ወደ ማጎሪያ ካምፕ እየወሰደ ያሰቃያቸዋል:: ስለዚህ በወገኖቻችን ሞትና ስቃይ የዚህ ገለሰብ እጅ አለበት ማለት ነው::  ወዳጅ ዘመድ ካለው ይህን ከመሰለ የባንዳነት ስራው እንዲታቀብ ምከሩት::

ለነገሩ ዘር ከልጉአም ይስባል ይባላል:: ታላቅ ወንድሙ ወርቁ ነጋሽ የሚባል አሜሪካን አገር የብዙ ድሃወችን ገንዘብ ሰብስቦ በልቶ ወደኢትዮጵያ በመምጣት ከወያኔ ጋር ተለጥፎ ወያኔወች በተራቀቀ ዘዴ ኢትዮጵያውያኖችን በጠቅላላ አማራወችን በተለይ የሚገሉ የወያኔ ካድሬዎችን ሲቢል ሰርቢስ (Civil Service college) ኮለጅ ያስተምራል:: የኢትዮጵያ ሕዝብም ነፃ ይወጣል።  እንደነዚህ አይነት ግለሰቦችንም ታሪክ ይፋረዳቸዋል:: ወያኔን በማማከርም ሆነ በመተባበር በኢትዮጵዊያን ላይ በተፈጸመው ወንጀል ተባብረውም ከሆነ ከሕዝብ የሚደበቅ ነገር ስለሌለ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሚፋረዳቸው ይወቁ::

(ከሀገር ቤት የተላከ ደብዳቤ)