የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵዊያን ወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን አፈና አጥብቅን እናወግዛለን!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታ ፓርቲ ወጣት ክንፍ መግለጫ:  ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጉያ የፈለቀው ወጣት ትውልድ ትናንት በህብረተሰቡ ውስጥ ሥር ሰደው የነበሩትን ቅራኔዎች በድፍረት መዞ እንዳውጣቸው ሁሉ ዛሬም ጎጠኛው የወያኔ አገዛዝ በህዝብ ላይ እያደረስ ያለውን ግፍና በደል አጥብቆ የመታገል ታሪካዊ አደራ ተጥሎበታል። በአምባገነኖች አፉ ተለጉሞ፣ መብቱ ተገፎና ተረግጦ የሚኖር ሕዝብ ስብእናውን ለማስከበር በአለው አቅምና ባመቸው መንገድ ሁሉ መታገል የግድ ይለዋል።  ሙሉውን ያንብቡ