የዚህ ዓመት (2015) የቶምቦላ ዕጣ አሸናፊዎች

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ:  አሸናፊዎች ቁጥሮች የሚከተሉት ናቸው:-  1ኛ ዕጣ አይፓድ ሁለት የሚያስገኘው ቁጥር 2404 ሲሆን ትኬቱ የተሸጠው ቤይ ኤርያ ካሊፎርኒያ ነው።  2ኛ ዕጣ ላፕ ቶፕ ኮሚውተር የሚያስገኘው ቁጥር 2639 ሲሆን ትኬቱ የተሸጠው ለንደን ኢንግላንድ ነው።  3ኛ ዕጣ ዲጂታል ካምኮርደር የሚያስገኘው ቁጥር 1717 ሲሆን ትኬቱ የተሸጠው ሂውስተን ቴክሳስ ነው።  4ኛ ዕጣ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን የሚያስገኘው ቁጥር 1410 ሲሆን ትኬቱ የተሸጠው ሄውስተን ቴክሳስ ነው።  ዝርዝር መረጃ ያንብቡ