የደርግ መንግሥት አስገራሚ የግድያ ውሳኔ አሰጣጥ

ከተሻለ ፍርዴ – የደርግ መንግሥት የተዋቀረው ከአገሪቷ የተለያዩ መከላከያ፣ ፖሊስና ብሔራዊ ጦር አባላት በተወጣጡ ነበር፡፡ እነኝህ የደርግ አባላት የተመረጡት እጅ በማውጣት ስለነበረ አሰራራቸውም ይህንኑ አካሂድ የሚከተል ነበር፡፡ የህዝብ
ሕይወትን የሚያክል ሰዎችን ለመግደልም ሆነ ለማስተዳደር የሚጠቀሙበት መንገድ ሕግና ሥርአትን የተከተለ አልነበረም፡፡
የደርግ መዛግብት እንደሚያመለክቱት ደርግ ብዙ አይነቶች የውሳኔ አሰጣጥ ነበረው፡፡ ሙሉውን ጽሁፍ ያንብቡ