የጀግናውን ትውልድ ታሪክ ጥላሸት መቀባት የራስን ወንጀል አይደብቀውም!

አፍራሽ ኃይሎችና ተገንጣይ ቡድኖች፤ ከኢሕአፓ ጋር ዕሣትና ገለባ የሆኑትም ዋናው ምክንያት ይኸው ነበር።  ይኽ ሁኔታ አሁንም ቀጥሏል።  ኢትዮጵያ ከመፈጥፋቷ አስቀድሞ ፓርቲው ይጠፋ እንደሁ እንጅ፤ ኢሕአፓ፤ ከአፍራሽ ኃይሎች ጋር በተጻጻሪነት መቆሙን ይቀጥላል። እነርሱም ይኽንን ሃቅ በሚገባ ያውቁታል!  የተዋወቀ ባላንጣ፤ እንደ አባት -አደሩ፤ ምላጭ ተሳስቦ እንደሚቆይ፤ የታወቀ ነው።  በዚህ ምክንያት፤ ነው ዛሬም ወያኔ የዚያን ሠማዕታዊ ትውልድ ታሪክ፤ ጥላሸት ለመቀባት ያልተቆጠበ ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኘው!  ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ …