የጓድ አዲስ ሀ. ወልደገብርኤል ዝክረ ትግል (1966 – 2006)

ጓድ አዲስ ሀ. ወ/ገብርኤል ጥር 2 ቀን 1966 ዓ. ም. በአዲ አርቃይ፣ ሰሜን ጎንደር ከአባቱ ከአቶ ወ/ገብርኤል ተስፋዬ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ፀጋነሽ ከዲ ተወለደ። ጓድ አዲስ ገና በልጅነቱ የሕዝባዊ ትግል ገድል ይማርከው ነበር።  ለዚህም ነው የሕዝባዊ ትግሉን አምባ በወጣትነቱ የተቀላቀለው።  የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በአንድ በኩል በሀገራችን ሥልጣን ላይ ከነበረው ወታደራዊ አገዛዝ፣ በሌላ በኩል አሁን ሥልጣን ላይ ተቆናጦ መከራችንን ካራዘመው ከፋፋዩ ወያኔ ጋር በመፋለም ወደተቆጣጠረው ነፃ ምድር  በመምጣት።  … ጓድ አዲስ እንደዚህ ከሀገር ሀገር እየተዘዋወረ ሲኖርም በሜዳ  የጀመረውን የትግል ቃል ኪዳን ሳይረሳ  አባልነቱንና ተሳትፎውን ቀጥሏል።  ሕይወቱ እስካለፈበት ዕለት ድረስም በኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢሕአፓ ወክንድ) ውስጥ ከእንግሊዝ ሀገር ተጠሪ አባላት ውስጥ አንዱ ነበር።    ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …