የፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ ዜና

የፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ ዜና (መጋቢት 03 ቀን 2008 ዓ.ም.)-  የወያኔ መኮንኖች ተይዘው እየታስሩ ናቸው – የኃይለ ማርያም ይቅርታ መጠየቅ ብቻ የአገሪቱን ችግር አይፈታም ተባለ – የሙስሊሙ ህብረተሰብ ተቃውሞ አሰማ – የአልጀሪያ የጸጥታ ኃይሎች በሽብረተኞች ላይ አሰሳ አካሄደው በርካታ መሳሪያዎችን ያዙ – በሊቢያ ባለስልጣኖች ላይ ማዕቀብ ለማድረግ የአውሮፓ አገሮች እየመከሩ ነው::  ዝርዝር ዜና  ያንብቡ ወይም ያዳምጡ::