ያልተባበረ ተጠቅቶ ቀረ!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ): ያልተደራጀ፤ ያልተዘጋጀ፤ ያልተጠነቀቀ፤ የልተባበረና ያልተሳሰበ ሕዝብ፤ የውስጥ አምባገነኖችና የውጭ ባዕዳን ተጠቂ ከመሆን አይድንም። የኛም ሀገርና ሕዝብ ፤ የዚህ ሁኔታ ተጠቂዎች ናቸው። ከዚህ መከራ የሚወጡበት ብልኀቱጠ ፍቶባቸዋል። መፍተሄው ተሰውሮባቸዋል። መፍተሄው ደግሞ ያለው በዕጃቸው ነው። ጨቋኝ ሥርዓትን፤ በአመፅ ማሰወገድ የሚፍተሄው የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው። ይህ ምዕራፍ ካልተከፈተ፤ የተስፋው ጭላንጭል አይገኝም። ያን ለማግኘት ደግሞ ፤ በመራራ ትግል ላይ የተመሰረተ መሥዋዕት መክፈልን ይጠይቃል። “ያለ መሥዋዕት፤ ስርዕየት አይገኝምና!” . . . ሙሉውን ያንብቡ