ያረገዘች ሳትታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሐተታ):  በምጥ ላይ ያለች እንጅ፤ ማርገዟን ማንም ያላወቀላት ሀገር በመሆኗ፤ ኢትዮጵያ ዛሬ፤ “ፈጣሪ በደህና ያገለግልሽ” የሚላት፤ አንድ ዘመድ-ወዳጅ እንኳን አላገኘችም።  ተቆርቋሪዋ ነን ባዮችም ቢሆኑ፤ የአራስ ገንፎ ለመብላት ከማቋመጥ አልፈው፤ እንዴት በሠላም እንደምትገለገል እንኳን ብልሃቱ ተሰውሮባቸዋል።  ቅጥ-አምባሩም ጠፍቶባቸዋል።  ምጧ ተግባድዶ በሠላም የምትገላገልበትን መፍተሄ በጋራ ለመግኘት አልቻሉም። ሞክረውም ከሆነ እንካሁን አልተሳካላቸውም።  ሙሉውን  ሀተታ ያንብቡ