ድልን በትግል

ከገነት ድንቅነህ (ኖርዌይ፣ ኦስሎ): በኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ ለማምጣት የምናደርገው ትግል፡ ልዩነቶቻችንን አሁን የምናጎላበት ሳይሆን በግልጽ ለእውነተኛ ለውጥ የምንተጋበት አዲስ አቀራረብና ስልት ይሻል። ብዙዎች አበክረው አንደሚናገሩትና ሁላችንም አንደምናምነው ትግላችንን የሚቃኙት ዋናዎቹ ርእዮታችን በሁለት መሰረታዊ  ፍልስፍናዎች ላይ መሰረት መጣል አለባቸውም። ሙሉውን ያንብቡ