ፍኖተ ዲሞክራሲ የራዲዮ ስርጭት መደመጥ ያለበት ሰባት ምክንያቶች

(ዜናነህ በቀለ) –  ፍኖተ ራዲዮ ስርጭቱን የጀመረው በአገር ቤት ኢሕአፓ ይንቀሳቀስ ከነበረበት ነጻ መሬት ሲሆን እኔ ስርጭቱን ካርቱም ሆኜ በጥሞና እከታተል ነበር። አዳማጭ ጠፋ እንጅ ዛሬ በኢትዮጵያችን ላይ የምናየው ክፉ ነገር ሁሉ በወያኔዎች እንደሚፈጸም ትክክለኛ ግምት ያኔ ሰጥቶ ነበር። አሁን ደግሞ ከውጭ ወደ አገር ቤት በሚያሰራጨው የሳቴላይት ራዲዮ ከገባንበት የወያኔ ሰለባ እንዴት ልንወጣ እንደምንችል ሳይታክት ሕዝቡን በማስተምርና በማነሳሳት ላይ ይገኛል። ይህ የራዲዮ ስርጭት ለምን በሁላችንም መደመጥ እንዳለበት ሰባት ምክንያቶች እነሆ።  ሙሉውን  ያንብቡ