ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ስርጭቱን በሳተላይት ይጀምራል

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ስርጭቱን በሳተላይት ይጀምራል:

ስርጭቱን በአንድ ደረጃ ከፍ በማድረግ ከሚቀጥለው መጋቢት 23 ቀን 2007 ዓ.ም. (April 1, 2015) የራዲዮ ፕሮግራሙን በሳተላይት አማካይነት ማሰራጨት ይጀምራል። ይህን የሳተላይት ስርጭት በተግባር እንዲውል ትብብርና ርዳታ ላደረጋችሁልን ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እየገለጽን የራዲዮ ፕርግራሙ የሚተላለፍበት የሳተላይት የስርጭት መስመር የሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን።

Satellite: Nilesat … Azimuth: 7 deg West … Frequency: 11.595 MHz … Polarisation: Vertical … Symbol rate: 27500 … FEC: 3/4 … Channel Name: Finote Democracy … የበለጠ  መረጃ ያንብቡ