ፍካሬ ዜና (መጋቢት 11 ቀን 2008 ዓ. ም.) – አመጽ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተፋፋመ ቀጥሏል – የተዘጋጀ ዶሮ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ መግባትን አስመልክቶ የዶሮ አምራቾች መቃወማቸው ታወቀ – በተንቀሳቃሽ ስልክ ገንዘብ የሚያሰባስቡ ድርጅቶች ተስፋ እየቆረጡ መሆኑ እየተነገረ ነው – የተሰረቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መያዛቸው አስተዛዛቢ መሆኑ እያነጋገረ ነው – ሳሊኒ ኮንስትራክሽን የጊቤ አራት የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በይፋ ተረከበ – የአልቃይዳንና የአልሸባብን ዓላማ በኢትዮጵያ ውስጥ ለማራመድ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ተፈረደባቸው – በአይቮሪ ኮስት የታጠቁ ሰዎች የሰነዘሩት ጥቃት ጉዳት አደረሰ – ሞሮክ የባንኪ ሙኑን መግለጫ ተቃወመች፤ ከሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥም ወታደሮቿን አስወጣች- እና ሌሎች – በዝርዝር ያንብቡ ወይም ያዳምጡ