ፍካሬ ዜና ከፍኖተ

ፍካሬ ዜና (ፍኖተ ዴሞክራሲ የኤትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) – በቅርቡ በሻዕቢያና በወያኔ መሃል በተደረገው ጦርነት የግብጽና ካታር እጅ አለበት ተባለ – ወያኔ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ ቀጥሎበታል – የመኸሩ እርሻ አስፈላጊ ዝግጅት እንዳልተደረገለት ታወቀ – ከህንድ የገቡ ከጥራት በታች የሆኑ ኮንዶሞች መወገድ እያጨቃጨቀ መሆኑ ተሰማ – የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አስመልክቶ የፈታኝ መምህራን ምልመላ እያነጋገረ ነው – ሚድሮክ በመሀል አዲስ አበባ በያዘው መሬት ላይ ግንባታ አለመጀመሩ መነጋገሪያ ሆኗ::  ዝርዝር ዜና  ያንብቡ ወይም ያዳምጡ